Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ዘዳግም 5:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 “ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይኑሩህ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 “ ‘ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይኑሩህ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 “ ‘ከእኔ በቀር ሌሎችን አማልክት አታምልክ።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 “ከእኔ በቀር ሌሎች አማ​ል​ክት አይ​ሁ​ኑ​ልህ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።

Ver Capítulo Copiar




ዘዳግም 5:7
8 Referencias Cruzadas  

“ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይኑሩህ።


ኢየሱስም፣ “አንተ ሰይጣን ከፊቴ ራቅ! ‘ለጌታ ለአምላክህ ስገድ፤ እርሱንም ብቻ አምልክ’ ተብሎ ተጽፏል” አለው።


ልጆች ሆይ፤ ራሳችሁን ከጣዖቶች ጠብቁ።


ይኸውም፣ ሁሉ አብን እንደሚያከብሩ ወልድን ያከብሩት ዘንድ ነው፤ ወልድን የማያከብር፣ የላከውን አብንም አያከብርም።


በአንተ ዘንድ ባዕድ አምላክ አይኑር፤ ለሌላም አምላክ አትስገድ።


በዙሪያህ ያሉ ሕዝቦች የሚያመልኳቸውን ሌሎች አማልክት አትከተል፤


ተጠንቀቁ፤ አለዚያ ተታልላችሁ ሌሎች አማልክትን ታመልካላችሁ፤ ትሰግዳላችሁም።


ከግብጽ ምድር ያወጣሁህ፣ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ነኝ፤ አፍህን በሰፊው ክፈተው፤ እኔም እሞላዋለሁ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios