ልቡናውም በያዕቆብ ልጅ በዲና ፍቅር ተነደፈ፤ ብላቴናዪቱንም ወደዳት፤ ልብዋንም ደስ በሚያሰኛት ነገር ተናገራት።
ዘዳግም 21:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በምርኮው ውስጥ የተዋበች ሴት ብታይ፥ ብትመኛትም፥ ሚስትም ልታደርጋት ብትወድድ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከምርኮኞቹ መካከል መልከ መልካም ሴት አይተህ ብትማርክህ፣ ሚስትህ ልታደርጋት ትችላለህ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከምርኮኞቹ መካከል መልከ መልካም ሴት አይተህ ብትማርክህ፥ ሚስትህ ልታደርጋት ትችላለህ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በእነርሱ መካከል ለጋብቻ የምትፈልጋት ውበት ያላት ሴት ታይ ይሆናል፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በተማረኩት መካከል የተዋበች ሴት ብታይ፥ ብትመኛትም ሚስትም ልታደርጋት ብትወድድ፥ ወደ ቤትህ ታመጣታለህ፤ |
ልቡናውም በያዕቆብ ልጅ በዲና ፍቅር ተነደፈ፤ ብላቴናዪቱንም ወደዳት፤ ልብዋንም ደስ በሚያሰኛት ነገር ተናገራት።
የእግዚአብሔር ልጆችም የሰውን ሴቶች ልጆች መልካሞች እንደሆኑ አዩ፤ ከመረጡአቸውም ሁሉ ሚስቶችን ለራሳቸው ወሰዱ።