ዕርኩም፥ ሽመላ፥ ሳቢሳና መሰሎቹ፥ ጅንጅላቴ ወፍ፥ የሌሊት ወፍ።
ሽመላ፣ ማንኛውም ዐይነት ሳቢሳ፣ ጃንጁላቴ ወፍና የሌሊት ወፍ ናቸው።
ሽመላ፥ ሳቢሳና መሰሎቹ፥ ጅንጅላቴ ወፍና የሌሊት ወፍ ናቸው።
ሸመላ፥ ሳቢሳ በየወገኑ፥ ጅንጁላቴ ወፍ፥ የሌሊት ወፍ።
እርኩም፥ ሽመላ፥ ሳቢሳ በየወገኑ፥ ጅንጅላቴ ወፍ፥ የሌሊት ወፍ።
ሸመላ፥ ሳቢሳ በየወገኑ፤ ጅንጅላቴ ወፍ፥ የሌሊት ወፍ።
ይብራ፥ ጥምብ አንሣ አሞራና መሰሎቻቸው፥
የሚበርሩም አዕዋፍ ሁሉ ለእናንተ ንጹሓን አይደሉምና ከእነርሱ አትብሉ፤