ዘዳግም 14:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ሸመላ፥ ሳቢሳ በየወገኑ፥ ጅንጁላቴ ወፍ፥ የሌሊት ወፍ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ሽመላ፣ ማንኛውም ዐይነት ሳቢሳ፣ ጃንጁላቴ ወፍና የሌሊት ወፍ ናቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ሽመላ፥ ሳቢሳና መሰሎቹ፥ ጅንጅላቴ ወፍና የሌሊት ወፍ ናቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ዕርኩም፥ ሽመላ፥ ሳቢሳና መሰሎቹ፥ ጅንጅላቴ ወፍ፥ የሌሊት ወፍ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 እርኩም፥ ሽመላ፥ ሳቢሳ በየወገኑ፥ ጅንጅላቴ ወፍ፥ የሌሊት ወፍ። Ver Capítulo |