ጭልፊት፥ ጭላትና መሰሎቻቸው፥
ጭልፊት፣ ጭላት፣ ማንኛውም ዐይነት ዐድኖ በል አሞራ፣
ጭልፊት፥ ጭላትና መሰሎቻቸው፥
ጭልፊት፥ ጭላት፥ በየወገኑ፥
ንስር፥ ገዴ፥ ዓሣ አውጭ፥ ጭልፊት፥ ጭላት በየወገኑ፥
በዚያ ጃርቶች ይዋለዳሉ፤ ምድርም ልጆችዋን በኀይል ታድናለች፤ ዋሊያዎች በዚያ ይገናኛሉ፤ ፊት ለፊትም ይተያያሉ።
ጭላት፥ ጭልፊት፥ አንጭ አሞራ በየወገኑ፤
ሊበሉ የማይገባቸው ግን እነዚህ ናቸው፤ ንስር፥ ገዴ፥ ዓሣ አውጭ።
ቍራና መሰሎቹ፤