በምድር ላይ እንደ ውኃ አፍስሰው እንጂ አትብላው።
ደሙን እንደ ውሃ በመሬት ላይ አፍስሰው እንጂ አትብላው።
ደምን አትብላ፤ ይልቅስ እንደ ውሃ በመሬት ላይ አፍስሰው።
በምድር ላይ እንደ ውኃ አፍስሰው እንጂ አትብላው።
ስብና ደም እንዳትበሉ በምትኖሩበት ሁሉ ለልጅ ልጃችሁ የዘለዓለም ሥርዐት ነው።”
ደሙን ግን እንደ ውኃ በምድር ላይ አፍስሱት እንጂ አትብሉት።
ደምን እንዳትበላ ተጠንቀቅ፤ ደሙ ነፍሱ ነውና፥ ነፍስም ከሥጋ ጋር አይበላምና።
በአምላክህ በእግዚአብሔር ፊት መልካምና ጥሩ የሆነውን ነገር ስታደርግ ለአንተ፥ ከአንተም በኋላ ለልጆችህ መልካም እንዲሆንላችሁ፥ አትብላው።
ነገር ግን ደሙን በምድር ላይ እንደ ውኃ አፍስሰው እንጂ አትብላው።