La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ሐዋርያት ሥራ 27:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ነገር ግን ወደ አን​ዲት ደሴት እን​ደ​ር​ሳ​ለን።”

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ይሁን እንጂ፣ ወደ አንዲት ደሴት በነፋስ ተወስደን እዚያ መጣላችን አይቀርም።”

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ነገር ግን ወደ አንዲት ደሴት እንድንወድቅ ያስፈልገናል።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ሆኖም ነፋሱ ወደ አንዲት ደሴት ዳርቻ ወስዶ ይጥለናል።”

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ነገር ግን ወደ አንዲት ደሴት እንድንወድቅ ያስፈልገናል።”

Ver Capítulo



ሐዋርያት ሥራ 27:26
4 Referencias Cruzadas  

ከዚህ በኋላ ተጋ​ግ​ዘን በገ​መድ አጠ​ና​ከ​ር​ናት፤ ከዚ​ህም ቀጥሎ ቀዛ​ፊ​ዎች ወደ ጥልቁ ባሕር እን​ዳ​ይ​ወ​ድቁ በፈሩ ጊዜ ሸራ​ውን አወ​ረዱ፤እን​ዲ​ሁም እን​ድ​ን​ሄድ አደ​ረ​ግን።


በዐ​ሥራ አራ​ተ​ኛ​ውም ቀን በመ​ን​ፈቀ ሌሊት በአ​ድ​ርያ ባሕር ስን​ጓዝ ቀዛ​ፊ​ዎች ወደ የብሱ የደ​ረሱ መሰ​ላ​ቸው።


ድን​ጋ​ያማ በሆነ ቦታም እን​ዳ​ይ​ወ​ድቁ ፈሩ፤ ስለ​ዚ​ህም ከመ​ር​ከቡ በስ​ተ​ኋላ አራት መል​ሕቅ በባ​ሕሩ ላይ ጣሉ፤ ፈጥኖ እን​ዲ​ነ​ጋም ጸለዩ።


ከዚ​ህም በኋላ በደ​ኅና በደ​ረ​ስን ጊዜ ደሴ​ቲቱ መላ​ጥያ እን​ደ​ም​ት​ባል ዐወ​ቅን።