ሐዋርያት ሥራ 27:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ነገር ግን ወደ አንዲት ደሴት እንድንወድቅ ያስፈልገናል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ይሁን እንጂ፣ ወደ አንዲት ደሴት በነፋስ ተወስደን እዚያ መጣላችን አይቀርም።” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ሆኖም ነፋሱ ወደ አንዲት ደሴት ዳርቻ ወስዶ ይጥለናል።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ነገር ግን ወደ አንዲት ደሴት እንደርሳለን።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ነገር ግን ወደ አንዲት ደሴት እንድንወድቅ ያስፈልገናል።” Ver Capítulo |