እነርሱም ቀድመውን ሄደው በጢሮአስ ቆዩን።
እነዚህም ሰዎች ወደ ፊት ቀድመውን በጢሮአዳ ጠበቁን።
እነዚህም ወደ ፊታችን አልፈው በጢሮአዳ ቆዩን።
እነርሱ ቀድመውን ሄደው በጢሮአዳ ቈዩን።
ከሚስያም ዐልፈው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ።
ለክርስቶስም ወንጌል ጢሮአዳ በደረስሁ ጊዜ በእግዚአብሔር በሩ ተከፈተልኝ።
ስትመጣ በጢሮአዳ ከአክርጳ ዘንድ የተውሁትን በርኖሱንና መጻሕፍቱን ይልቁንም በብራና የተጻፉትን አምጣልኝ።