| ሐዋርያት ሥራ 20:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እነርሱ ቀድመውን ሄደው በጢሮአዳ ቈዩን።Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እነዚህም ሰዎች ወደ ፊት ቀድመውን በጢሮአዳ ጠበቁን።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እነዚህም ወደ ፊታችን አልፈው በጢሮአዳ ቆዩን።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እነርሱም ቀድመውን ሄደው በጢሮአስ ቆዩን።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 እነዚህም ወደ ፊታችን አልፈው በጢሮአዳ ቆዩን።Ver Capítulo |