አክዓብም ከሞተ በኋላ የሞዓብ ንጉሥ የእስራኤልን ንጉሥ ከዳው።
አክዓብ ከሞተ በኋላ ግን የሞዓብ ንጉሥ በእስራኤል ንጉሥ ላይ ዐመፀ።
ነገር ግን የእስራኤል ንጉሥ አክዓብ በሞተ ጊዜ የሞዓብ ንጉሥ ሜሻዕ በእስራኤል ላይ ዐመፀ።
ነገር ግን የእስራኤል ንጉሥ አክዓብ በሞተ ጊዜ የሞአብ ንጉሥ ሜሻዕ በእስራኤል ላይ ዐመፀ።
አክዓብም ከሞተ በኋላ የሞዓብ ንጉሥ በእስራኤል ንጉሥ ላይ ዐመፀ።
አክዓብም ከሞተ በኋላ ሞዓብ በእስራኤል ላይ ዐመፀ።
ኤልሳዕም ሞተ፤ ቀበሩትም። ከሞዓብም አደጋ ጣዮች በየዓመቱ መጀመሪያ ወደ ሀገሩ ይገቡ ነበር።
በዚያም ጊዜ ንጉሡ ኢዮራም ከሰማርያ ወጥቶ እስራኤልን ሁሉ ቈጠራቸው።
በእርሱም ዘመን የኤዶምያስ ሰዎች ሸፍተው የይሁዳ ሰዎችን ከዱአቸው፤ በላያቸውም ንጉሥ አነገሡ።