1 ተሰሎንቄ 2:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እናንተ ክብራችን ደስታችንም ናችሁና። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በርግጥ እናንተ ክብራችንም ደስታችንም ናችሁ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እናንተ ክብራችን ደስታችንም ናችሁና። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በእርግጥ ክብራችንና ደስታችን እናንተ ናችሁ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እናንተ ክብራችን ደስታችንም ናችሁና። |
ወንድ በሚጸልይበት ጊዜ ሊከናነብ አይገባውም፤ የእግዚአብሔር አርአያውና አምሳሉ ነውና፤ ሴትም ለባልዋ ክብር ናት።
እኛ መመኪያችሁ እንደሆን፥ እንዲሁ እናንተም በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቀን መመኪያችን እንድትሆኑ በከፊል እንዳወቃችሁ ተስፋ እናደርጋለን።