ሰሎሞንም ጋዜርንና የታችኛውን ቤቶሮንን፥ ባዕላትንም ሠራ፤
ሰሎሞንም ጌዝርን መልሶ ሠራት፤ እንዲሁም የታችኛውን ቤትሖሮንን፣
ሰሎሞንም ጌዜርንና የታችኛውን ቤትሖሮን እንደገና አሠራ።
ሰሎሞንም ጌዝርን፥ የታችኛውንም ቤት ሖሮን፥
እግዚአብሔርም በእስራኤል ፊት አስደነገጣቸው፤ በገባዖንም ታላቅ መምታት መታቸው።
ወደ ምዕራብም እስከ የፍሌጣውያን ዳርቻ እስከ ታችኛው ቤቶሮን ዳርቻ ድረስ ይወርዳል፤ መውጫውም በባሕሩ አጠገብ ነበረ።
አልቃታ፥ ቤጌቶን፥ ጌቤላን፥
ቄብጻይምንና መሰማርያዋን፥ ቤቶሮንና መሰማርያዋን፤ አራቱን ከተሞች ሰጡአቸው።