የዬቴርም ልጆች፤ ያፊና፥ ፊስጳ፥ አራ ነበሩ።
የዬቴር ወንዶች ልጆች፤ ዮሮኒ፣ ፊስጳ፣ አራ።
የዬቴር ልጆች ዮሮኒ፥ ፊስጳ፥ አራ ነበሩ።
የዬቴር ዘሮች ይፉኔ፥ ፒስፓና አራ ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤
የዬቴር ልጆች ዮፎኒ፥ ፊስጳ፥ አራ ነበሩ።
ቤጼር፥ ሆድ፦ ሳማ፦ ሰሌሳ፥ ይትራን፦ ብኤራ ነበሩ።
የዑላ ልጆች፤ ኤራ፥ ሐኔኤል፥ ሪጽያ ነበሩ።