ሦስተኛውም ለካሬም፥ አራተኛውም ለሴዓሪን፥
ሦስተኛው ለካሪም፣ አራተኛው ለሥዖሪም፣
ሦስተኛው ለካሪም፥ አራተኛው ለሥዖሪም፥
መጀመሪያውም ዕጣ ለኢያሬብ ወጣ፤ ሁለተኛውም ለኢያድያ፥
አምስተኛውም ለመልክያ፥ ስድስተኛውም ለሜዒያኢም፥
ከኤራም ልጆችም መሳሔል፥ ኤልያ፥ ሴሚያ፥ ያሔል፥ ዖዝያ።
የኤረም ልጆች ሺህ ዐሥራ ሰባት።
ከሐሪም ዓድና፥ ከመራዮት ሔልቃይ፤
የኤራም ልጆች ሦስት መቶ ሃያ።