የሰማኤምም ልጅ ማዖን ነበረ፤ ማዖንም የቤት ሱር አባት ነበረ።
ሸማይም ማዖንን ወለደ፤ ማዖንም ቤትጹርን ወለደ።
የሸማይም ልጅ ማዖን ነበረ፤ ማዖንም የቤት-ጹር አባት ነበረ።
ሻማይም ማዖንን ወለደ፤ ማዖንም ቤትጹርን ወለደ።
የሸማይም ልጅ ማዖን ነበረ፤ ማዖንም የቤት ጹር አባት ነበረ።
ሴማዓም የኤርቃምን አባት ራኤምን ወለደ፤ ኤርቃምም ሰማኤምን ወለደ።
የካሌብም ዕቅብት ጌፋ አራንን፥ ሞሳን፥ ጋዜዝን ወለደች። አራንም ጊዚኢን ወለደ።
ማሖር፥ ኬርሜል፥ አዚብ፥ ኢጣን፤
አሌዋ፥ ቤተሱር፥ ጌዶር፤