1 ዜና መዋዕል 2:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 የሸማይም ልጅ ማዖን ነበረ፤ ማዖንም የቤት-ጹር አባት ነበረ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም45 ሸማይም ማዖንን ወለደ፤ ማዖንም ቤትጹርን ወለደ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 ሻማይም ማዖንን ወለደ፤ ማዖንም ቤትጹርን ወለደ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 የሰማኤምም ልጅ ማዖን ነበረ፤ ማዖንም የቤት ሱር አባት ነበረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 የሸማይም ልጅ ማዖን ነበረ፤ ማዖንም የቤት ጹር አባት ነበረ። Ver Capítulo |