1 ዜና መዋዕል 2:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 ሴማዓም የኤርቃምን አባት ራኤምን ወለደ፤ ኤርቃምም ሰማኤምን ወለደ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም44 ሽማዕ ረሐምን ወለደ፤ ረሐምም ዮርቅዓምን ወለደ። ሬቄም ሸማይን ወለደ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 ሽማዕም የዮርቅዓምን አባት ረሐምን ወለደ፤ ሬቄምም ሸማይን ወለደ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 ሼማዕም ራሐምን ወለደ፤ ራሐምም ዮርቀዓምን ወለደ፤ የሼማዕ ወንድም ሬቄም ሻማይን ወለደ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 ሽማዕም የዮርቅዓምን አባት ረሐምን ወለደ፤ ሬቄምም ሸማይን ወለደ። Ver Capítulo |