ከኬብሮን ልጆች፤ አለቃው ኢዮሔል፥ ወንድሞቹም ሰማንያ፤
ከኬብሮን ዘሮች፣ አለቃውን ኤሊኤልንና ሰማንያ የሥጋ ዘመዶቹን፤
ከኬብሮን ልጆች፤ ከሰማንያ ወንድሞቹ ጋር አለቃው ኤሊኤል ነበር፤
ከኬብሮን ጐሣ፥ ኤሊኤል ሰማኒያ ለሚሆኑ የጐሣ አባሎች ተጠሪ ሆኖ መጣ፤
ከኬብሮን ልጆች አለቃው ኤሊኤል፥ ወንድሞቹም ሰማንያ፤
ከዑዝኤል ልጆች፤ አለቃው አሚናዳብ፥ ወንድሞቹም መቶ ዐሥራ ሁለት።
ከኤልሳፋን ልጆች፤ አለቃው ሰማያ፥ ወንድሞቹም ሁለት መቶ፤
የቀዓት ልጆች እንበረም፥ ይስዓር፦ ኬብሮን፥ ዑዝኤል አራት ነበሩ።
የኬብሮን ልጆች አለቃው ኢያኤርያ፥ ሁለተኛው አማርያ፥ ሦስተኛው ኢያዝሔል፥ አራተኛው ኢያቄምያስ ነበሩ።
ከእንበረማውያን፥ ከይስዓራውያን፥ ከኬብሮናውያን፥ ከዑዝኤላውያን፤
የቀዓትም ልጆች፤ እንበረም፥ ይስዓር፥ ኬብሮን፥ ዑዝኤል።
የቀዓትም ልጆች እንበረም፥ ይስዓር፥ ኬብሮን፥ ዑዝኤል ናቸው፤ የቀዓትም የሕይወቱ ዘመን መቶ ሠላሳ ሦስት ዓመት ነው።
እነዚህ የሌዊ ልጆች ወገኖች ናቸው፤ የሎቢኒ ወገን፥ የኬብሮን ወገን፥ የሞሓሊ ወገን፥ የሐሙሲ ወገን፥