ዳዊትም ካህናቱን ሳዶቅንና አብያታርን፥ ሌዋውያንንም፥ ኡርኤልን፥ ዓሣያን፥ ኢዮኤልን፥ ሰማያን፥ ኤሊኤልን፥ አሚናዳብንም ጠርቶ፦
1 ዜና መዋዕል 15:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከዑዝኤል ልጆች፤ አለቃው አሚናዳብ፥ ወንድሞቹም መቶ ዐሥራ ሁለት። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከዑዝኤል ዘሮች፣ አለቃውን አሚናዳብንና አንድ መቶ ዐሥራ ሁለት የሥጋ ዘመዶቹን። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከዑዝኤል ልጆች፤ ከመቶ ዐሥራ ሁለት ወንድሞቹ ጋር አለቃው አሚናዳብ ነበር። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከዑዚኤል ጐሣ፥ ዓሚናዳብ መቶ ዐሥራ ሁለት ለሚሆኑ የጐሣ አባሎች ተጠሪ ሆኖ መጣ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከዑዝኤል ልጆች አለቃው አሚናዳብ፥ ወንድሞቹም መቶ ዐሥራ ሁለት። |
ዳዊትም ካህናቱን ሳዶቅንና አብያታርን፥ ሌዋውያንንም፥ ኡርኤልን፥ ዓሣያን፥ ኢዮኤልን፥ ሰማያን፥ ኤሊኤልን፥ አሚናዳብንም ጠርቶ፦