ከማቅሄሎት ተነሥተው በታሐት ሰፈሩ።
ከመቅሄሎትም ተጉዘው በታሐት ሰፈሩ።
ከማቅሔሎት ተነሥተው በመጓዝ በታሐት ሰፈሩ፤
ከመቄሎትም ተጕዘው በቀጠአት ሰፈሩ።
ከመቅሄሎትም ተጕዘው በታሐት ሰፈሩ።
ከሐራዳ ተነሥተው በማቅሄሎት ሰፈሩ።
ከታሐት ተነሥተው በታራ ሰፈሩ።