ከሻፍር ተራራ ተነሥተው በሐራዳ ሰፈሩ።
ከሻፍር ተራራም ተጉዘው በሐራዳ ሰፈሩ።
ከሼፌር ተራራ ተነሥተው በመጓዝ በሐራዳ ሰፈሩ።
ከሳፋርም ተጕዘው በካሬደት ሰፈሩ።
ከሻፍር ተራራም ተጕዘው በሐራዳ ሰፈሩ።
ከቀሄላታ ተነሥተው በሻፍር ተራራ ሰፈሩ።
ከሐራዳ ተነሥተው በማቅሄሎት ሰፈሩ።