ከሪሳ ተነሥተው በቀሄላታ ሰፈሩ።
ከሪሳም ተጉዘው በቀሄላታ ሰፈሩ።
ከሪሳ ተነሥተው በመጓዝ በቀሄላታ ሰፈሩ።
ከሪሳም ተጕዘው በመቄላት ሰፈሩ።
ከሪሳም ተጕዘው በቀሄላታ ሰፈሩ።
ከልብና ተነሥተው በሪሳ ሰፈሩ።
ከቀሄላታ ተነሥተው በሻፍር ተራራ ሰፈሩ።