ከሐጼሮት ተነሥተው በሪትማ ሰፈሩ።
ከሐጼሮትም ተጉዘው በሪትማ ሰፈሩ።
ከሐጼሮት ተነሥተው በመጓዝ በሪትማ ሰፈሩ።
ከአቤሮትም ተጕዘው በራታማ ሰፈሩ።
ከሐጼሮትም ተጕዘው በሪትማ ሰፈሩ።
ከዚያ በኋላ ሕዝቡ ከሐጼሮት ተነሣ፤ በፋራን ምድረ በዳም ሰፈረ።
ከቂብሮት ሃታአባ ተነሥተው በሐጼሮት ሰፈሩ።
ከሪትማ ተነሥተው በሬሞን ዘፋሬስ ሰፈሩ።