ዘኍል 26:39 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም በሶፋን በኩል፣ የሶፋናውያን ጐሣ፣ በሑፋም በኩል፣ የሑፋማውያን ጐሣ፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከሶፋን የሶፋናውያን ወገን፥ ከሑፋም የሑፋማውያን ወገን። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሹፋም፥ ሑፋም፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በየወገናቸው የኤፍሬም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከሱቱላ የሱቱላውያን ወገን ከጣናህ የጣናሃውያን ወገን። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከሑፋም የሑፋማውያን ወገን። |
የብንያም ዘሮች በየጐሣቸው እነዚህ ነበሩ፤ በቤላ በኩል፣ የቤላውያን ጐሣ፣ በአስቤል በኩል፣ የአስቤላውያን ጐሣ፣ በአኪራን በኩል፣ የአኪራናውያን ጐሣ፣