Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘኍል 26:39 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

39 ከሑፋም የሑፋማውያን ወገን።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

39 በሶፋን በኩል፣ የሶፋናውያን ጐሣ፣ በሑፋም በኩል፣ የሑፋማውያን ጐሣ፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

39 ከሶፋን የሶፋናውያን ወገን፥ ከሑፋም የሑፋማውያን ወገን።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

39 ሹፋም፥ ሑፋም፥

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

39 በየ​ወ​ገ​ና​ቸው የኤ​ፍ​ሬም ልጆች እነ​ዚህ ናቸው፤ ከሱ​ቱላ የሱ​ቱ​ላ​ው​ያን ወገን ከጣ​ናህ የጣ​ና​ሃ​ው​ያን ወገን።

Ver Capítulo Copiar




ዘኍል 26:39
4 Referencias Cruzadas  

የብንያም ልጆች ቤላ፥ ቤኬር፥ አስቤል የቤላ ልጆችም ጌራ ናዕማን አኪ ሮስ፥ ማንፌን፥ ሑፊም ጌራም አርድን ወለደ።


ጌራ፥ ሰፉፋም፥ ሑራም።


የብንያም ልጆች በየወገናቸው፤ ከቤላ የቤላውያን ወገን፥ ከአስቤል የአስቤላውያን ወገን፥ ከአኪራን የአኪራናውያን ወገን፥ ከሶፋን የሶፋናውያን ወገን፥


የቤላም ልጆች፤ አርድና ናዕማን፤ ከአርድ የአርዳውያን ወገን፥ ከናዕማን የናዕማናውያን ወገን።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos