ዘኍል 26:23 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም የይሳኮር ዘሮች በየጐሣቸው እነዚህ ነበሩ፤ በቶላ በኩል፣ የቶላውያን ጐሣ፣ በፉዋ በኩል፣ የፉዋውያን ጐሣ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በየወገናቸው የይሳኮር ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከቶላ የቶላውያን ወገን፥ ከፉዋ የፉዋውያን ወገን፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የይሳኮር ነገድ ተወላጆች ቶላ፥ ፉዋ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እነዚህ የዛብሎን ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት ስድሳ ሺህ አምስት መቶ ነበሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የይሳኮር ልጆች በየወገናቸው፤ ከቶላ የቶላውያን ወገን፥ ከፉዋ የፉዋውያን ወገን፥ |
ከይሳኮር ዝርያ፦ ዕድሜያቸው ሃያ ዓመትና ከዚያም በላይ ሆኖ ለመዋጋት ብቁ የሆኑት ወንዶች ሁሉ በየጐሣቸውና፣ በየቤተ ሰባቸው መዝገብ መሠረት ስማቸው አንድ በአንድ ተጻፈ።