Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘኍል 26:23 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 የይሳኮር ልጆች በየወገናቸው፤ ከቶላ የቶላውያን ወገን፥ ከፉዋ የፉዋውያን ወገን፥

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 የይሳኮር ዘሮች በየጐሣቸው እነዚህ ነበሩ፤ በቶላ በኩል፣ የቶላውያን ጐሣ፣ በፉዋ በኩል፣ የፉዋውያን ጐሣ፣

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 በየወገናቸው የይሳኮር ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከቶላ የቶላውያን ወገን፥ ከፉዋ የፉዋውያን ወገን፥

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 የይሳኮር ነገድ ተወላጆች ቶላ፥ ፉዋ፥

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 እነ​ዚህ የዛ​ብ​ሎን ወገ​ኖች ናቸው፤ ከእ​ነ​ር​ሱም የተ​ቈ​ጠ​ሩት ስድሳ ሺህ አም​ስት መቶ ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar




ዘኍል 26:23
6 Referencias Cruzadas  

የይሳኮር ልጆች ቶላ፥ ፋዋ፥ ዮብ ሺምሮን።


የይሳኮርም ልጆች ቶላ፥ ፉዋ፥ ያሱብ፥ ሺምሮን፥ አራት ናቸው።


የይሳኮር ልጆች በየትውልዳቸው፥ በየወገናቸው፥ በየአባቶቻቸው ቤቶች፥ እንደ የስማቸው ቍጥር፥ ከሀያ ዓመት ጀምሮ ከዚያም በላይ ያሉት፥ ወደ ሰልፍ የሚወጡት ሁሉ፥


በእነርሱም አጠገብ የሚሰፍሩ የይሳኮር ነገድ ይሆናሉ፤ የይሳኮርም ልጆች አለቃ የሶገር ልጅ ናትናኤል ነበረ።


ከያሱብ የያሱባውያን ወገን፥ ከሺምሮን የሺምሮናውያን ወገን።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos