ዘኍል 24:25 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከዚህ በኋላ በለዓም ተነሥቶ ወደ ቤቱ ተመለሰ፤ ባላቅም መንገዱን ቀጠለ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በለዓምም ተነሣ፥ ተመልሶም ወደ ስፍራው ሄደ፤ ባላቅም መንገዱን ተከትሎ ወደ ቤቱ ሄደ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከዚያም በኋላ በለዓም ተነሥቶ ወደ ቤቱ ሄደ፤ ባላቅም ወደ ስፍራው ተመለሰ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በለዓምም ተነሣ፤ ተመልሶም ወደ ስፍራው ሄደ፤ ባላቅም ደግሞ ወደ ቤቱ ገባ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በለዓምም ተነሣ፥ ተመልሶም ወደ ስፍራው ሄደ፤ ባላቅም ደግሞ መንገዱን ሄደ። |