ዘኍል 34:21 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከብንያም ነገድ የኪስሎን ልጅ ኤልዳድ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከብንያም ነገድ፣ የኪስሎን ልጅ ኤልዳድ፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከብንያም ነገድ የኪስሎን ልጅ ኤልዳድ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከብንያም ነገድ የኪስሎን ልጅ ኤልዳድ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከብንያም ነገድ የኪስሎን ልጅ ኤልዳድ፥ |
በመጀመሪያ በቊጥር ትንሽ የሆነው የብንያም ነገድ ታየ፤ ቀጥሎም የይሁዳ መሪዎች ከነጭፍሮቻቸው ታዩ። በመጨረሻም የዛብሎንና የንፍታሌም መሪዎች ተከተሉ።
ስለ ብንያምም ነገድ እንዲህ አለ፦ “እግዚአብሔር የሚወደው ያለ ስጋት ይረፍ፤ ኀያሉ አምላክ ቀኑን ይጠብቀዋል። በእግዚአብሔር ጥበቃም ሥር ይኖራል።”