እንደገና ፀነሰችና ሌላ ወንድ ልጅ ወለደች፤ “እግዚአብሔር እንዳልተወደድኩ ሰማ፤ ይህንንም ልጅ ደግሞ ሰጠኝ” ስትል ስሙን ስምዖን አለችው።
ዘኍል 34:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከስምዖን ነገድ የአሚሁድ ልጅ ሰላሚኤል፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከስምዖን ነገድ፣ የዓሚሁድ ልጅ ሰላሚኤል፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከስምዖን ልጆች ነገድ የዓሚሁድ ልጅ ሰላሚኤል፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከስምዖን ልጆች ነገድ የዓሚሁድ ልጅ ሰላምያል፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከስምዖን ልጆች ነገድ የዓሚሁድ ልጅ ሰላሚኤል፥ |
እንደገና ፀነሰችና ሌላ ወንድ ልጅ ወለደች፤ “እግዚአብሔር እንዳልተወደድኩ ሰማ፤ ይህንንም ልጅ ደግሞ ሰጠኝ” ስትል ስሙን ስምዖን አለችው።