ከዱፍቃም ተነሥተው በአሉሽ ሰፈሩ፤
ከራፍቃ ተነሥተው በኤሉስ ሰፈሩ።
ከራፋቃም ተጉዘው በኤሉስ ሰፈሩ።
ከራፋቃም ተጕዘው በኤሉስ ሰፈሩ።
ከራፋቃም ተጕዘው በኤሉስ ሰፈሩ።
ከሲን ምድረ በዳ ተነሥተው በዱፍቃ ሰፈሩ፤
ከአሉሽ ተነሥተው የመጠጥ ውሃ በሌለበት በረፊዲም ሰፈሩ።