መላው የእስራኤል ሕዝብ በእግዚአብሔር ትእዛዝ ከቦታ ወደ ቦታ በመዘዋወር “ሲን” ተብሎ የሚጠራውን ምድረ በዳ ትተው በረፊዲም ሰፈሩ፤ ነገር ግን በዚያ የሚጠጣ ውሃ አልነበረም።
ዘኍል 33:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከሲን ምድረ በዳ ተነሥተው በዱፍቃ ሰፈሩ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከሲና ምድረ በዳ ተነሥተው በራፍቃ ሰፈሩ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከሲን ምድረ በዳም ተጉዘው በራፋቃ ሰፈሩ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከሲና ምድረ በዳም ተጕዘው በራፋቃ ሰፈሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከሲን ምድረ በዳም ተጕዘው በራፋቃ ሰፈሩ። |
መላው የእስራኤል ሕዝብ በእግዚአብሔር ትእዛዝ ከቦታ ወደ ቦታ በመዘዋወር “ሲን” ተብሎ የሚጠራውን ምድረ በዳ ትተው በረፊዲም ሰፈሩ፤ ነገር ግን በዚያ የሚጠጣ ውሃ አልነበረም።