ዘኍል 21:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከዚያም አልፈው በዘሬድ ሸለቆ ሰፈሩ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከዚያም ተጕዘው በዘሬድ ሸለቆ ሰፈሩ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከዚያም ተጉዘው በዘሬድ ሸለቆ ሰፈሩ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከዚያም ተጕዘው በዘሬድ ሸለቆ ሰፈሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከዚያም ተጕዘው በዘሬድ ሸለቆ ሰፈሩ። |
“በሞአብ በኩልም ካለፍን በኋላ እግዚአብሔር እንዲህ አለን፦ ‘አሁን ተነሥታችሁ የአርኖንን ወንዝ ተሻገሩ፤ በሐሴቦን ተቀምጦ የሚገዛውን የአሞራውያንን ንጉሥ ሲሖንን ከነምድሩ ለእናንተ አሳልፌ ሰጥቻችኋለሁ፤ እርሱን ወግታችሁ ምድሩን ውረሱ፤