Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘኍል 21:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 ከዚያም ተጕዘው በዘሬድ ሸለቆ ሰፈሩ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ከዚያም ተጉዘው በዘሬድ ሸለቆ ሰፈሩ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 ከዚያም አልፈው በዘሬድ ሸለቆ ሰፈሩ።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ከዚ​ያም ተጕ​ዘው በዘ​ሬድ ሸለቆ ሰፈሩ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 ከዚያም ተጕዘው በዘሬድ ሸለቆ ሰፈሩ።

Ver Capítulo Copiar




ዘኍል 21:12
4 Referencias Cruzadas  

ከዚያም ከአቦት ተነሥተው፣ በፀሓይ መውጫ ትይዩ ባለው የሞዓብ ምድረ በዳ በዒዮዓባሪም ሰፈሩ።


ከጋይም ተነሥተው በዲቦንጋድ ሰፈሩ።


“አሁኑኑ ተነሡና የአርኖንን ወንዝ ተሻገሩ፤ እነሆ፤ የሐሴቦንን ንጉሥ፣ አሞራዊውን ሴዎንንና አገሩን በእጃችሁ ሰጥቻችኋለሁ፤ ምድሩን መውረስ ጀምሩ፤ ጦርነት ግጠሙት።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos