ማቴዎስ 11:30 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ቀንበሬ ልዝብ ነው፤ ሸክሜም ቀላል ነው።” አዲሱ መደበኛ ትርጒም ቀንበሬ ልዝብ፣ ሸክሜም ቀላል ነውና።” መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ቀንበሬ ልዝብ፥ ሸክሜም ቀላል ነውና።” የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ቀንበሬ ልዝብ፤ ሸክሜም ቀሊል ነውና።” መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና። |
እግዚአብሔር መልካም የሆነውንና ከአንተ የሚፈልገውን ነግሮሃል፤ ይኸውም ፍትሕን እንድትጠብቅ፥ ደግነትን እንድትወድ፥ ከአምላክህ ጋር በትሕትና እንድትመላለስ ነው።
በዚያን ጊዜ ኢየሱስ በሰንበት ቀን በስንዴ እርሻ መካከል ያልፍ ነበር፤ ደቀ መዛሙርቱ ርቦአቸው ስለ ነበረ የስንዴ እሸት እየቀጠፉ ይበሉ ጀመር።
ይህን ለእናንተ መናገሬ በእኔ ሆናችሁ ሰላም እንዲኖራችሁ ብዬ ነው፤ በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ፤ ነገር ግን አይዞአችሁ፥ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ።”