ማርቆስ 15:25 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኢየሱስን ሲሰቅሉት ጊዜው ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት ነበረ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሲሰቅሉትም ጊዜው ከጧቱ ሦስት ሰዓት ነበረ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በሰቀሉትም ጊዜ ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት ነበረ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በሰቀሉትም ጊዜ ሦስት ሰዓት ነበረ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በሰቀሉትም ጊዜ ሦስት ሰዓት ነበረ። |
ዘጠኝ ሰዓት ሲሆን ኢየሱስ፦ “ኤሎሄ፥ ኤሎሄ፥ ላማ ሰበቅታኒ፤” ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ። ትርጓሜውም “አምላኬ፥ አምላኬ! ለምን ተውከኝ?” ማለት ነው።