በዚሁ ዕድሜ ክልል ለምትገኝ ሴት ሠላሳ ጥሬ ብር ይሁን፤
ለሴት ከሆነ ግምቱ ሠላሳ ሰቅል ይሁን።
ሴትም ብትሆን ግምትህ ሠላሳ ሰቅል ይሁን።
ሴትም ብትሆን ግምቷ ሠላሳ የብር ዲድርክም ይሁን።
ሴትም ብትሆን ግምትዋ ሠላሳ ሰቅል ይሁን።
በቤተ መቅደሱስ በታወቀው ሚዛን ልክ ዕድሜው ከኻያ እስከ ሥልሳ ለሆነ ወንድ 600 ግራም የሚመዝን ጥሬ ብር ይሁን፤
ከአምስት እስከ ኻያ ዓመት ለሆነው ወንድ ኻያ ጥሬ ብር ይሁን፤ በዚሁ ዕድሜ ክልል ላለች ሴት ዐሥር ጥሬ ብር ይሁን፤
“ኢየሱስን አሳልፌ ብሰጣችሁ ምን ትሰጡኛላችሁ?” አለ። እነርሱም ሠላሳ ጥሬ ብር ሰጡት