ሰቈቃወ 3:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ለእርዳታ ጩኸቴን ባሰማም እንኳ አላዳምጥ አለኝ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ርዳታ ፈልጌ ብጣራና ብጮኽ እንኳ፣ ጸሎቴን መስማት አልፈለገም። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በጠራሁና በጮኽሁ ጊዜ ጸሎቴ ከለከለ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በጠራሁና በጮኽሁ ጊዜ ጸሎቴ ተከለከለ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በጠራሁና በጮኽሁ ጊዜ ጸሎቴ ከለከለ። |
ዘጠኝ ሰዓት ሲሆን ኢየሱስ፦ “ኤሎሄ! ኤሎሄ! ላማ ሰበቅታኒ?” ሲል በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ትርጓሜውም “አምላኬ! አምላኬ! ለምን ተውከኝ?” ማለት ነው።