ሰቈቃወ 3:44 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 ጸሎት አልፎ ሊገባ በማይችልበት ራስህን ጥቅጥቅ ባለ ደመና ሸፈንክ። መኖሪያህን በደመና ሸፈንክ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም44 ጸሎት እንዳያልፍ፣ ራስህን በደመና ሸፈንህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 ጸሎት እንዳያልፍ ራስህን በደመና ከደንህ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 ጸሎታችን እንዳያርግ ራስህን በደመና ከደንህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 ጸሎት እንዳያልፍ ራስህን በደመና ከደንህ። Ver Capítulo |