ኢያሱ 15:48 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በኮረብታማውም አገር ሻሚር፥ ያቲር፥ ሶኮህ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም በኰረብታማዋም አገር የሚገኙ ከተሞች ደግሞ እነዚህ ናቸው፤ ሳምር፣ የቲር፣ ሶኮ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በተራራማው አገር ሳምር፥ የቲር፥ ሶኮ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የሳምር ተራራዎች ፥ ኢዩቴር፥ ሦካ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በተራራማው አገር ሳምር፥ የቲር፥ |
እንዲሁም በግብጽ ወሰን እስከሚገኘው ወንዝና እስከ ሜዲቴራኒያን ባሕር ጠረፍ ድረስ የሚደርሱ ታናናሽ ከተሞችና መንደሮች ያሉአቸው አሽዶድና ጋዛ ተብለው የሚጠሩ ከተሞች ነበሩ።