ዘፍጥረት 46:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ያዕቆብ ከራሔል የወለዳቸው ዮሴፍና ብንያም ናቸው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የያዕቆብ ሚስት የራሔል ልጆች፦ ዮሴፍና ብንያም ናቸው፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ያዕቆብ ከራሔል የወለዳቸው ዮሴፍና ብንያም ናቸው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የያዕቆብ ሚስት የራሔል ልጆች ዮሴፍና ብንያም ናቸው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የያዕቆብ ሚስት የራሔል ልጆች ዮሴፍና ብንያም ናቸው። |
እስማኤላውያን ነጋዴዎች ዮሴፍን ወደ ግብጽ ወሰዱት፤ እዚያም ከግብጽ ንጉሥ ፈርዖን ባለሥልጣኖች አንዱ ለሆነው ለጶጢፋር ሸጡት፤ ጶጢፋር የተባለው ግብጻዊ፥ የፈርዖን የዘበኞች አለቃ ነበር።