ዘፍጥረት 24:39 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እኔም ጌታዬን ‘ልጅቷ ከእኔ ጋር ለመምጣት ፈቃደኛ ባትሆንስ ምን ላድርግ?’ ብዬ ጠየቅሁት። አዲሱ መደበኛ ትርጒም “እኔም ጌታዬን፣ ‘ሴቲቱ ከእኔ ጋራ ወደዚህ ለመምጣት ባትፈቅድስ?’ ብዬ ጠየቅሁት። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ጌታዬንም፦ ‘ሴቲቱ ምናልባት ባትከተለኝሳ?’ አልሁት። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ጌታዬንም ሴቲቱ ምናልባት ከእኔ ጋር መምጣትን ባትፈቅድስ አልሁት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ጌታዬንም፦ ሴቲቱ ምናልባት ባትከተለኝሳ? አልሁት። |
አገልጋዩም “ምናልባት የምመርጥለት ሴት ከእኔ ጋር ወደዚህ አገር ለመምጣት እምቢ ብትልስ? ልጅህን ቀድሞ አንተ ወደነበርክበት አገር እንዲመለስ ላድርገውን?” ብሎ ጠየቀ።