ዘፍጥረት 24:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 ጌታዬንም ሴቲቱ ምናልባት ከእኔ ጋር መምጣትን ባትፈቅድስ አልሁት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም39 “እኔም ጌታዬን፣ ‘ሴቲቱ ከእኔ ጋራ ወደዚህ ለመምጣት ባትፈቅድስ?’ ብዬ ጠየቅሁት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 ጌታዬንም፦ ‘ሴቲቱ ምናልባት ባትከተለኝሳ?’ አልሁት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 እኔም ጌታዬን ‘ልጅቷ ከእኔ ጋር ለመምጣት ፈቃደኛ ባትሆንስ ምን ላድርግ?’ ብዬ ጠየቅሁት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 ጌታዬንም፦ ሴቲቱ ምናልባት ባትከተለኝሳ? አልሁት። Ver Capítulo |