ከነቦ ጐሣ፦ የዒኤል፥ ማቲትያ፥ ዛባድ፥ ዘቢና፥ ያዳይ፥ ኢዩኤልና በናያ፤
ከናባው ዘሮች፤ ይዒኤል፣ መቲትያ፣ ዛባድ፣ ዘቢና፣ ያዳይ፣ ኢዮኤልና በናያስ።
ከንቦ ልጆችም፦ ይዒኤል፥ ማቲትያ፥ ዛባድ፥ ዝቢና፥ ያዳይ፥ ዮኤል፥ ብናያ።
ከናቡ ልጆችም ይዒኤል፥ መታትያ፥ ዛባድ፥ ዛብንያ፥ ያዳይ፥ ኢዮኤል፥ በናያስ።
የነቦን፥ በኋላ ስሙ የተለወጠው የባዓልመዖንንና የሲብማን ከተሞች አደሰ፤ እነርሱም ላደሱአቸው ከተሞች ሁሉ አዲስ ስም አወጡላቸው።