ሐዋርያት ሥራ 13:49 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የጌታም ቃል በዚያ አገር ሁሉ ተስፋፋ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የጌታም ቃል በአካባቢው ባለው አገር ሁሉ ተስፋፋ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የጌታም ቃል በአገሩ ሁሉ ተስፋፋ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የእግዚአብሔርም ቃል በሀገሩ ሁሉ ተዳረሰ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የጌታም ቃል በአገሩ ሁሉ ተስፋፋ። |
ይህ ጳውሎስ ‘በሰው እጅ የተሠሩ ምስሎች አማልክት አይደሉም’ እያለ በኤፌሶን ብቻ ሳይሆን ከጥቂት አገሮች በቀር በመላዋ እስያ ምን ያኽል ብዙ ሕዝብ እንዳግባባና እንዳሳመነ እናንተ ራሳችሁ ያያችሁትና የሰማችሁት ነው።