Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ሐዋርያት ሥራ 13:49 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

49 የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቃል በሀ​ገሩ ሁሉ ተዳ​ረሰ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

49 የጌታም ቃል በአካባቢው ባለው አገር ሁሉ ተስፋፋ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

49 የጌታም ቃል በአገሩ ሁሉ ተስፋፋ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

49 የጌታም ቃል በዚያ አገር ሁሉ ተስፋፋ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

49 የጌታም ቃል በአገሩ ሁሉ ተስፋፋ።

Ver Capítulo Copiar




ሐዋርያት ሥራ 13:49
8 Referencias Cruzadas  

በእ​ስ​ያም ያሉ አይ​ሁ​ድና አረ​ማ​ው​ያን ሁሉ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃል እስ​ኪ​ሰሙ ድረስ እን​ደ​ዚሁ ሁለት ዓመት ኖረ።


የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቃል ከፍ አለ፤ በዛም።


አሁን ግን እን​ደ​ም​ታ​ዩ​ትና እን​ደ​ም​ት​ሰ​ሙት ይህ ጳው​ሎስ ኤፌ​ሶ​ንን ብቻ ሳይ​ሆን መላ​ውን እስ​ያን አሳተ፤ ብዙ ሕዝ​ብ​ንም መለሰ፤ በሰው እጅ የሚ​ሠ​ሩ​ት​ንም ሁሉ አማ​ል​ክት አይ​ደ​ሉም አላ​ቸው።


በኢ​ዮ​ጴም ያሉ ሁሉ ይህን ሰሙ፤ ብዙ​ዎ​ችም በጌ​ታ​ችን አመኑ።


የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቃል ከፍ ከፍ አለ፤ በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌ​ምም ምእ​መ​ናን እጅግ በዙ፤ ከካ​ህ​ና​ትም መካ​ከል ያመኑ ብዙ​ዎች ነበሩ።


እነርሱ ግን ወጥተው በዚያ አገር ሁሉ ስለ እርሱ አወሩ።


አገረ ገዢ​ውም የሆ​ነ​ውን በአየ ጊዜ ተገ​ረመ፤ በጌ​ታ​ችን ትም​ህ​ር​ትም አመነ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios