La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 6:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የጥበብን ምንነትና አፈጣጠር ቀጥዬ አብራራለሁ፤ ምንም ምሥጢር አልደብቃችሁም፤ ከተፈጠረችበት ጊዜ ጀምሮ ያለውን ዕድገቷን እገልጻለሁ፤ ስለ እርሷ የምናውቀውን ሁሉ ይፋ አደርጋለሁ፤ ከእውነት ግን አልርቅም።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጥበብ ምን​ድን ናት? እንደ ምንስ ነበ​ረች? እኔ እነ​ግ​ራ​ች​ኋ​ለሁ፤ የተ​ሰ​ወረ ምሥ​ጢ​ሯ​ንም ከእ​ና​ንተ አል​ሰ​ው​ርም። ነገር ግን ከጥ​ንት ጀምሮ አኳ​ኋ​ኗን እመ​ረ​ም​ራ​ለሁ፤ እር​ሷን ማወ​ቅ​ንም የተ​ገ​ለጠ አደ​ር​ጋ​ለሁ፤ እው​ነ​ት​ንም አል​ተ​ላ​ለ​ፍም።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 6:22
0 Referencias Cruzadas