Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 6:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እናንተ ነገሥታት ሆይ፥ ዙፋናችሁንና በትረ መንግሥታችሁን የምትወዱ ከሆነ፥ ጥበብን አክብሩ፤ አገዛዛችሁም ዘላለማዊ ይሆናል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የአሕዛብ ነገሥታት ሆይ፥ ዙፋንንና በትረ መንግሥትን ከወደዳችሁ ለዘለዓለም ትነግሡ ዘንድ ጥበብን አክብሯት። Ver Capítulo |