Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 6:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ከሚያቃጥል ምቀኝነት ጋር ወዳጅነት የለኝም፤ ምቀኝነትን ከጥበብ የሚያገናኝ ከቶውንም የለምና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በምቀኛ ቅንአት አልኖርም፤ እንዲህ ያለ ሰው ከጥበብ ጋራ አንድ አይሆንምና። Ver Capítulo |